About us

Ethiopian United Community Association in DMV, Incorporated (hereinafter, "the EU Community"), is being formed to provide community services to uplift the social, emotional, and economic well-being of its members and other vulnerable Ethiopian community members.

Community Meredaja

የኢትዮጵያ አንድነት ኮሚዩኒቲ መረዳጃ ለአባላቱ እና ከ18 አመት በታች ለሆኑ ቤተሰቦቹ በሃዘን ጊዜ በእርዳታ ደራሽ የሆነ ህጋዊነት ያለው ትርፍ አልባ ማህበር ነው፣ በተጨማሪ የተለያዩ ትምህርቶችንና እርዳታዎችን ይሰጣል።

Family and Single Plans

የኢትዮጵያ አንድነት ኮሚዩኒቲ መረዳጃ ለአባላቱ እና ከ18 አመት በታች ለሆኑ ቤተሰቦቹ በሃዘን ጊዜ በእርዳታ ደራሽ የሆነ ህጋዊነት ያለው ትርፍ አልባ ማህበር ነው፣ በተጨማሪ የተለያዩ ትምህርቶችንና እርዳታዎችን ይሰጣል።

Community Service

የኢትዮጵያ አንድነት ኮሚዩኒቲ መረዳጃ የተለያዩ ትምህርቶችንና እርዳታዎችንና ለአረጋውያን እንዲሁም ለአካለ ስንኩላን ስራ ላጡ  እና ለስደተኞችን እርዳታ ይሰጣል።

Self-Help Development Program

የኢትዮጵያ አንድነት ኮሚዩኒቲ መረዳጃ ከ EUSDA ጋር በመተባበር ለአባላቱ በጋራ አክሲዮን በመግዛት የልማት እና እድገት ተጠቃሚ የሚሆኑበትን የተለያዩ ትምህርቶችንና እርዳታዎችን ይሰጣል።


MEREDAJA services

Members' financial contributions and voluntary services will be used to provide social, emotional, and financial support to members and their families, as well as to educate and empower community members to cope with crises (such as those caused by a global pandemic or economic crisis), during significant shocks and trauma (including, but not limited to, a member's death) and to become resilient members of the Community.

Single Membership

  • Registration/ $300
  • kids under 18 covered 
  • Education 
  • Community help

from
$20/mo

Family Plan

  • Registration / 300
  • Family Covered(Spouse and kids under 18)
  • quarterly or Annual pay 
  • Self-Help Education

from
$40 /mo

EUSDA Member

  • Participation in EUSDA
  • Self-Help Education 
  • Emotional Help 
  • Financial Education

FREE SERVICE

Membership application

Eulogies in 2024

Ato Zenebe Zekie. የማህበራችን አባል የሆኑት አቶ ዘነበ ዝቄ በAugust 24, 2024 ከዚህ አለም ድካም በማረፋቸው የኢትዮጵያ አንድነት ማህበር መረዳጃ  ለቤተሰቦቻቸው ተገቢውን እርዳታ ያደረገ መሆኑን ይገልጻል።


T

L

ክንፈ ሲና ናዝወሽ

- የማህበራችን አባል የሆኑት አቶ ክንፈ ሲና ናዝወሽ ከዚህ አለም በመለየታቸው የኢትዮጵያ አንድነት ማህበርና መረዳጃ የተሰማንን ሃዘን እየገለጽን ለአቶ ክንፈ ሲና ተጠሪ ቤተሰቦች ማህበሩ ተገቢውን ሙሉ ክፍያ የፈጸመ መሆኑን እናስታውቃለን።.

ብርሃኔ ደለለኝ- የማህበራችን አባል የሆኑት ወ/ሮ ብርሃኔ ደለለኝ በኦገስት 4፣ 2024 ከዚህ አለም በመለየታቸው የኢትዮጵያ አንድነት ማህበርና መረዳጃ የተሰማንን ሃዘን እየገለጽን ለቤተሰቦች ማህበሩ ተገቢውን ሙሉ ክፍያ የፈጸመ መሆኑን እናስታውቃለን።


ሰላማዊት ሰለሞን ረዴ- የማህበራችን አባል የሆኑት ወ/ሮ ሰላማዊት ሰለሞን ረዴ በኦገስት 4፣ 2024 ከዚህ አለም በመለየታቸው የኢትዮጵያ አንድነት ማህበርና መረዳጃ የተሰማንን ሃዘን እየገለጽን ለቤተሰቦች ማህበሩ ተገቢውን ክፍያ ለመፈጸም በዝግጀት ላይ መሆናችንን እናስታውቃለን።.